christmas star Mahbere Abune Selama- self help association, support those in need, Spiritual gatherings, youth and adult counselling  christmas star

lo 1

                                cross animation smallየኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትcross animation small

 

ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል የግሪክ ቃል ነው፡፡ ኦርቶ ማለት ርቱእ የቀና ማለት ሲሆን ዶክስ ደግሞ ክብር ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ኦርቶዶክስ ማለት በጠቅላላው የቀና ክቡር ወይም ሃይማኖት ይባላል፡፡

ተዋህዶ የሚለው ቃል የግእዝ ቃል ነው፡፡ ተዋሃደ ኣንድ ሆነ ተባበረ ተብሎ ይተረጎማል፡፡ ተዋህዶ የሚለው ቃልም ኣንድ መሆኑን መወሃዱን ያሳያል ስለዚህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሚለው ቃል ሲተረጎም የጸና፣ የቀና ሃይማኖት ማለት ነው፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሃዋርያት እንደ ኣስተማራቸውና እንደ ገለጸላቸው እኔና አብ ኣንድ ነን እኔን ያየ አብን ኣየ የሚለውን የርሱን ቃል መሰረት በማድረግ የሃዋርያትን ትምህርተ ሃይማኖት በመረዳትና በማወቅ ለዘልኣለም ጸንቶ ይኖራል፡፡ ትምህርተ ሃይማኖት ወደ እግዚአብሄር የምታደርሰውን ፍኖተ እግዚአብሄርን የምናውቅባትና ዘላለማዊ ሂወትንም የምንጎናፀፍባት ርትዕት ሃይማኖት የምንገነዘብበት ነው::

ሊቃውንተ ቤተ ክርስትያን ትምህርተ ሃይማኖትን ’’ዶግማና ቀኖና’’ በሚሉ ሁለት ክፍሎች ይከፍሉታል ዶግማ የሚለው ቃል ከግሪክኛ ÌNÌ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም መሰረተ እምነት ማለት ነው ቀኖና ማለትም ህገ ቤተክርስትያን ማለት ነው፡፡ በውጭ ቋንቋ ካኖን (canon) ይባላል በኑዛዜ ጊዜ በንስሃ አባት ትእዛዝ የሚሰጥ ስግደት ወይም ፀሎት፣ ፆም እንዲሁም ሌላ መንፈሳዊ ቅጣት ቀኖና ይባላል:: የስርአተ ቅዳሴና የቅዱሳት መፃህፍትን ትርጉምና ቁጥር የሚመለከት ህግ ሁሉ የአፅዋማትን ውሳኔ የሚመለከትም ህግ ቀኖና ይባላል:: ቀኖና በሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ሊቀየር ይችላል ዶግማ ግን የማይቀየር የማይለወጥ ህግ ነው:: 

 

ዶግማ መሰረተ እምነት ብለናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንም የሃይማኖት መሰረት እንደሆኑ የምታምነውና የምታስተምረው አምስቱ አእማደ ምስጢር ነው ለቤት ምሶሶ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደግሞ እንደ ምሰሶ የሚገለጹት እንደ የሚከተሉት ናቸው፡፡ 

 

 

 

 

 

ኣምስቱ ኣእማድ ሚስጥራት

 

ኣእማድ ማለት ምሰሶዎች ማለት ነው፡፡ ምስጥር ማለት ደግሞ ሽሽግ ድብቅ ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሁለት ቃላት ተጠቃለው ሲናበቡ የሚስጥራት ምሰሶዎች የሚል ትርጉም ይይዛሉ፡፡ይኸውም ቤት በምሰሶ እንዲቆም ትምህርተ ሃይማኖት በእነዚህ ሚስጥራት ጸንቶ ስለሚኖር ነው፡፡ ቁጥራቸውም ኣምስት ነው፡፡

 

‘’ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ ኣስተምር በማህበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ ኣምስት ቃላት በኣእምሮየ ልናገር እወዳለሁ፡፡’’ እንዲል (1¾öé14Ý19 ሓዋርያው QÇS ÔWlÖS ¨MST ”§T çCW በትRÙ» XNd¸ktlW ¨MSt$N ¨¥d ¸S_‰T nWÝÝ Xnz!HM

ምሥጢረ |§s@

ምሥጢረ ስጋዌ

ምሥጢረ ጥምቀት

ምሥጢረ ቁርባን

ምሥጢረ ትንሳኤ ѬN  ናቸው፡፡

 

ምሥጢረ 

 

|§s@ ¥lT ƒSTnT ¥lT nWÝÝ ƒSnTnt$M b¨NDnT §Y nWÝÝ ¸S_R mÆl#M ¨ND s!çn# ƒST½ ƒST s!çn# ¨ND mçÂcW nWÝÝ Y,WM ¨NDn¬cW ƒSTn¬cW ሳይጠቀልል  ƒSTn¬cW  ¨NDn¬cW ሳይለያየው ነው፡፡

 

የማይታይና የማይመረመር ሁሉን ማድረግ የሚችልና ሁሉን የፈጠረ መጀመርያውና መጨረሻው የማይታወቅ የዘልኣለም ኣምላክ መኖሩን እናምናለን፡፡ እርሱም በኣካላት ƒስት በመለኮት ኣንድ ነው፡፡ በኣካላት ኣብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይባላል፡፡ bመለኮት ግን ኣምላክ ¨ND ይባላል፡፡ (ማቴ 2819) (1 ዮሓ 47-8) (ዮሓ 149-10)

 

 

ምሥጢረ ስጋዌ

¨M§K btHì S yçnbT ¸_R Mሥጢr SUê& ይባላል፡፡ ይኸውም ከሦስቱ ኣካላት ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ኣንዱ ወልድ በተለየ ኣካሉ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ በተዋህዶ ሰው ሆኖ መገለጡ የሚያመለክት ነው፡፡በኣጭሩ ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው የመሆኑ ምሥጢር ማለት ነው፡፡ ከሦስቱ ኣካላት ኣንዱ ኣካል ወልድ እኛን ሰዎች ከመርg ከፍዳÂ ከኩነኔ ለማዳን ºለኛው ዘመን ሥጋ ለበሰ፡፡ከድንግል ማርያም ተወለደ ከሓጥያት በቀር ሰው የሚሰራው ሁሉ እየሰራ ኣደገ፡፡ 

 

Sl X¾M HGN ሁሉ ፈፀመ g§ 44-7 SlX¾M tgrf½ ታመመ፣ ተሰቀለ፣ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛውም qN kѬN tlYè tnúÝÝ ከትንሳኤ bº§* በተለያዩ ጊዜያቶች ldq m²ÑRt$ Xytgl- ¨RÆ qN bMDR öy b¨Æ¾W qN wd s¥Y ¨rg b¨Æt$M q ተቀመጠ መላእክትም ተገዙለት(1¾ጴጥ322 bºl¾W zmN bg@TnT X bMSU YmÈL bHÃêN X bѬN §Y YfRÄL lmNGSቱም FÉ»  lWMÝÝ (ÄN 7Ý13-15) 

 

ምሥጢረ ጥምቀት

 

የመጀመርያው ኣባታችን ኣዳም XGz!¨B/@R ትእዛዝ S§frs kmRgM kk#nn@ b¬C h#ñ nbRÝÝ mRgM k#nn@ bLíc$ h#l# §Y ¨lfÝÝ Slz!H sW h#l# h#lt¾ kW¦Â kmNfS µLtwld wd XGz!¨B/@R mNGST YgÆ zND y¥YÒL çn kSU ytwld U nW kmNfS ytwld GN mNfS nWÝÝ Slz!H LJnT yMÂgbT _MqT b_Mqt$ ÆR÷ qDî g@¬CN y_MqT SR¨TN ¨drgLNÝÝ ¥t&28Ý19 ×3Ý3-7 1¾ ዮሓ48 ማር1616 

 

ጥምቀት- ¥lT mnkR½ mzfQ ¦ WS_ gBè mWÈT nWÝÝXNÄ!h#M _MqT ¥lT ymNGSt s¥ÃT mGBà bR X LJnT yMÂgbT ¸S_R nWÝÝ b¨-”§Y _MqT ¥lT ÄGM mwlD ¥lT nWÝÝ (ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚኣብሔር መንግስት ሊገባ ኣይችልም፡፡)  ዮሓ36 b¸S-!r _MqT XGz!¨B/@R<span< a=""> class="s6">ን XÂW”lN ymNfS QÇS ¥dRÃM XNçÂlNÝÝ

 

 

 

ምሥጢረ ቁርባን

 

ሚስጢረ ቁርባን በመጀመርያ የተመሰረተው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ቅዱሳን ሓዋርያት ከጌታ በተማሩት ትምህርት መሰረት ፈፅመውታል::

 

የምሥጢረ ቁርባን የቃል ትርጓሜ - ቁርባን ማለት መባእ፡ስጦታ፡መስዋእት ማለት ነው፡፡ የሚስጢራዊ ትርጉሙ ደግሞ ስለ ቁርባን የሚናገሩ ሚስጢር ማለት ነው፡፡በሌላ ኣነጋገር የሚቆርቡትና የሚያቆርቡት ይኸውም ካህናት ራሳቸው ተቀብለው (ቆርበው) ህዝቡን ያቆርባሉ፡፡

 

በኣዲስ ኪዳን ለመጀመርያ ጊዜ ቁርባን የተመሰረተው መጋቢት 26 ቀን 34 / በጌታችንና በመድሃኒታችን በፈጣሪያችን በኢየሱስ ክርስቶስ በሓሙስ ማታ (በፀሎተ ሓሙስ) በቤተ ኣልኣዛር ነው፡፡ በቡሉይ ኪዳን የነበረ የእንስሳት መስዋእት ( dM) t>é bKRSèS ¨¥ÂêE ሥጋና ደሙ ተተክቷል፡፡( Xj‰N ¨NSè Ærk öRî ldq m²ÑRt$ s- XNµc$H Bl# YH Uü nW ¨l }êý ኣንስቶ ኣመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም ኣለ ከእርሱ ጠጡ ስለ ብዙዎች ለሃጢኣት ይቅርታ የሚፈስ የኣዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው) ማቴ 2626-29 ቀሳውስት በቅዳሴ ጊዜ የሚያቀርቡት ህብስት የክርስቶስ ሥጋ ነው፡፡ወይኑም የክርስቶስ ደም ነው፡፡ጌታችንም ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘልኣለም ሕይወት የለውም ብሎ ተናግሯል፡፡(ዮሓ653-58) በኣጠቃላይ ምስጢረ ቁርባን እጅግ ጠቃሚና የሌሎች ምሥጢራት መደምደምያ ነው፡፡

ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን

ትንሳኤ ሙታን ማለት በተለያዩ ስፍራ ተለያይቶ ይኖሩ የነበሩ ነፍስና ስጋ እንደገና ተዋህዶ መነሳትና ከሞት º በነፍስና በስጋ ሕይወት ማግኘት ማለት ነው፡፡( ሙታንም ሕያዋን ይሆናሉ ሬሳዎቹ ይነሳሉ) ትኢ 2619፡፡ ºl¾W የዘመን ፍፃሜ ጌታችን በጌትነትና በምስጋና ተመልሶ ይመጣል፡፡ በዚህም ግዜ የሞቱት ሰዎች ሁሉ ይነሳሉ ከተነሱ º መልካም የሰሩ ወደ ዘልኣለም ሕይወት ይሄዳሉ ክፉ የሰሩ ግን ወደ ዘልኣለም ኩነኔ ይሄዳሉ፡፡ (bMDR TBÃ WS_ ካንቀላፉት ብዙዎች ይነቃሉ እኩሌቶቹ ወደ ዘለኣለም ሕይወት እኩሌቶችም ወደ እፍረትና ወደ ዘልኣለም ጉስቁልና) .ዳን 12

 

የሰው ልጅ ሞቶ እና ፈርሶ በስብሶ ኣይቀርም ምክንያቱም ጌታችን በሞቱ ሞትንና ሙስናን መቃብር ኣጥፍቶለታልና፡፡ ከፍጥረት ሁሉ ትንሳኤ ሙታን ያለው ፍጡር የሰው ልጅ ብቻ ነው፡፡ በመሆኑም በሞት ኣጠገብ ሕይወት በመቃብር ኣጠገብ ትንሳኤ ኣለው፡፡ ይህንንም ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመቃብር ያሉት ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል፡፡ መልካምም ያደረጉ ለሕይወት ትንሳኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሳኤ ይመጣሉ፡፡ ዮሓ528 ብሎ ተናግሯል ነገር ግን ይህ የሚሆንበት ዘመኑ ወሩንና ሰዓቲቱን ለማወቅ የሚችል የለም፡፡ ማቴ2436-42  ምንጭ የእምነት አደራ ሕብረ ብዙ

 

ሰባቱ ሚስጢራተ ቤተክርስቲያን

የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰባት ኣበይት ሚስጢራት ምእመናንን ታገለግላለች ምስጢራት የተባሉበትም ምክንያት በኣይናችን ልናያቸው በእጃችን ልንዳስሳቸው የማንችል ልዩ ልዩ yመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች bእነዚሁ ሚስጢራት ኣማካይነት የሚሰጡን ስለሆነ ነው፡፡

 

ሰባቱ ሚስጢራት

 

ጥምቀት                     

ቅብኣተ ሜሮን 

ቁርባን

ክህነት

ተክሊል

ንስሃ

ቀንዲል ናቸው፡፡ 

            የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በኣእማድ ምሳሌነት ሰሎሙን የተናገረውን መነሻ በማድረግ ምሥጢራት ሰባት መሆናቸውን ትቀበላለች፡፡ (ምሳሌ 91) እነዚህ ሰባት ምስጢራት በሚታየውና በሚዳሰስበት በግዙፉ ኣካል ኣማካይነት ረቂቁን የሚታየውና የማይታየው የእግዚአብሔርን ጸጋ ለምእመናንን የምታሳትፍባቸው ናቸው፡፡ ከእነዚህ ሰባቱ ሚሥጢራት ስድስቱ በጳጳስም በቄስም ይፈፀማሉ፤ የክህነትን ስልጣን መስጠት ግን የሚፈፀመው በጳጳስ ብቻ ነው፡፡

 

 

ስርዓተ ጥምቀት

ጥምቀት- ከሰባቱ ምሥጢራት የመጀመርያው ጥምቅት ነው፡፡ጥምቀት ዳግመኛ ተወልደን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የምንገባበት ሚስጢር ነው፡፡ ዮሐ35 ጥምቀት መፅሃፍ ቅዱሳዊ ትእዛዝ ነው፡፡ማቴ 2819-20 በጥምቀት ሃጢያት ይሰረያል የሐዋ.ስራ 28፡፡ መንፃትና መቀደስም በጥምቀት ነው፡፡1 ጴጥ 321 ቲቶ 35-6

 

በቤተ ክርስቲያናችን ሕፃናትን እናጠምቃለን በብሉይ ኪዳን ሕፃናት በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የሚኖራቸው በተገረዙ ግዜ ነበር፡ በሃዲስ ኪዳንም ሕፃናት በህፃንነት እድሜያቸው ተጠምቀው የክርስቶስ ቤተሰቦች ስለሚሆኑ በህፃንነት ይጠመቃሉ እግዚኣብሄር ሕፃናት ከፀጋው ለይቷቸው ኣያውቅም፡፡ ለምሳሌ ኤርሚያስ የተቀደሰው ገና በእናቱ ማህፀን እያለ ነበር፡፡ ኤር 15፡፡ ዮሃንስ መጥምቁም በእናቱ ማህፀን ሳለ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ነበር፡፡ ሉቃ115፡፡ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማስተማር ዘመኑ ህፃናትን ባርኳቸዋል ይህም ህፃናት ዕድሜያቸው ወደ እግዚኣብሄር ከመቅረብ የሚከለክላቸው ኣለመሆኑን ያሳያል፡፡ማቴ 1913-15 ማር1013-15 ሉቃ 1815-17 የሓዋ.ስራ1633 1ቆሮ116፡፡ በቤተክርስቲያናችን ስርዓት ወንድ ልጅ ሲወለድ በኣርባ ቀን ሴት ልጅ ስትወለድም በሰማንያ ቀን ይጠመቃሉ፡፡በብሉይ ኪዳን ወንድ ልጅ በተወለደ በኣርባ ቀኑ ወደ እግዚኣብሄር ቤት ይገባ ነበር፡፡ ዘሌዋ 121-5 ሉቃ221-24፡፡ ህፃናት ሃይማኖታቸውን ለመመስከር ስለማይችሉ ለወንድ ህፃን የክርስትና ኣባት ለሴቲቱ ሕፃን የክርስትና እናት ይሰየሙላቸዋል፡፡ ጥምቀት መዝፈቅ ነው፡፡ ጥምቀት በሥላሴ ስም ነው፡፡ማቴ2819-20፡፡ ከመጠመቃቸው ኣስቀድመው ለክርስቶስ ሲሉ በሰማእትነት ደማቸውን ያፈሰሱ ሰማእታትም በደማቸው እንደተጠመቁ ይቆጠራሉ፡፡ማቴ 1032 1625፡፡  

ቅብኣተ ሜሮን 

ሜሮን- ተጠማቂው ከማጥመቅያው ሲወጣ የሚቀባው ቅዱስ ዘይት ነው ፡፡

ሜሮን እንደ ጥምቀት ነው::

ቅብኣተ ሜሮንን ልክ እንደ ጥምቀት ኣንድ ጊዜ ነው ኣይደገምም::

በቅብኣተ ሜሮን ተጠማቂው የመንፈስ ቅዱስን ፀጋ ይቀበላል፡፡

በሓዋርያት ጊዜ ኣማኞች ከተጠመቁ በኋላ በኣንብሮተ እድ መንፈስ ቅዱስን ያሳድሩባቸው ነበር፡፡የሐዋ.ስራ 2014-17፡፡ ቤተክርስቲያን እየተስፋፋች በሄደች ጊዜ በኣንብሮተ እድ ፈንታ በሐዋርያት መንበር የተተኩ ኤጲስ ቆጶሳት በቅዱስ ሲኖዶስ ሜሮን እያዘጋጁ ኣዲስ የተጠመቀ ሁሉ እንዲታተምለት ፈቀዱ፡፡  

 

በሜሮን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ መፅሃፍ ቅዱሳዊ መመሪያ ኣለው

ሜሮን የሚቀባው ተጠማቂው ወድያው ከመጥመቅያው ሲወጣ ነው፡፡ሐዋርያት ሲያጠምቁ ሕፃኑንም ሆነ ሽማግሌው ወድያው በኣንብሮተ እድ መንፈስ ቅዱስ ያሳዱርበት ነበር፡፡ሐዋ.ስራ 814-17 195-6፡፡ ሕፃናት ከተጠመቁ በኋላ መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበሉ ወድያውኑ በሜሮን ይቀባሉ፡፡ እንኳን ተወልደው በእናታቸው ማሕፀን ሳሉ በመንፈስ ቅዱስ የከበሩ ሕፃናት እንዳሉ መፅሓፍ ቅዱስ ይመሰክራል፡፡ሉቃ115 ኤር11-8፡፡ ሜሮን የመቅባት ስልጣን ያለው በሓዋርያት መንበር የተቀመጡ ኢጲስ ቆጶስ ነው፡፡ ቄሶችም እንዲቀቡ ተፈቅዷል፡፡

ምሥጢረ ቁርባን 

ከቤተክርስቲያናችን የሚስጢራት ሁሉ መደምደምያ ቅዱስ ቁርባን ነው፡፡ ቁርባን ማለት መስዋእት ማለት ነው፡፡ ይኸውም ሰው ለእግዚኣብሄር ያቀረበው ሳይሆን እግዚኣብሄር ስለ ሰው ያቀረበው ነው፡፡ በብለዑይ ኪዳን በምኩራብ የተሰዋው በግና ፍየል በኣዲስ ኪዳን  በቤተክርስቲያን ለሚሰዋው የክርስቶስ ሥጋና ደም ምሳሌ ነበር፡፡ መልከ ጸዲቅ ለኣብርሃም ያበረከተው ህብስተ ኣኮቴት ጽዋ በረክት፡፡ዘፍ1418፡፡ እስራኤል የነጻነታቸው እለት የሰውት መስዋእት የፋሲካችን በግ የክርስቶስ ሥጋ ምሳሌ ነበር፡፡ ቁርባን መጽሃፍ ቅዱሳዊ መሰረት ኣለው፡፡ ማቴ 2626 1 ቆሮ1123-25፡፡ ቄሱ ህብስቱን በጻህል ወይኑን በጽዋ ኣድርጎ ጸሎተ ቅዳሴውን ሲያደርስ ህብስቱ ተለውጦ ሥጋ መለኮት ወይኑ ተለውጦ ደመ መለኮት ይሆናል፡፡ በቤታክርስቲያናችን ለምእመናን የምናቀብለው ከሥጋውም ከደሙም ነው፡፡ዮሓ654-58 ማቴ 2627፡፡

ቄሱ ስጋውን ስያቀብል ዲያቆኑ ደሙን በእርፈ መስቀል ያቀብላል፡፡

ወደ ቤተክርስቲያን መምጣት ለማይችሉ በሽተኞች በእለቱ ተቀድሶ በቤታቸው እንዲቆርቡ ይቻላል፡፡

መስዋት ከእለቱ ኣያልፍም ፣ኣይውልም፣ኣያድርም፡፡

ቁርባን የሚቆረበው ሳይበላ ሳይጠጣ ቢያንስ ለኣስራ ስምንት (18) ሰዓታት በመጾም ነው፡፡

በቤተክርስቲያናችን ቅዱስ ቁባን ፍፁም የክረስቶስ ሥጋና ደም ነው፡፡ዮሓ 651-55

እንደ ሌሎቹ ሚስጥራት ሁሉ ሚስጥረ ቁረባንን የሚፈጽሙ በሃዋርያት መንበር የሚቀመጡ ጳጳሳት ነበሩ፡፡ ቤተክርስቲያን እየተስፋፋች ስትሂድ ግን ለቀሳውስት ተፈቀድላቸው፣ ዲያቆናት ለጳጳሱና ለቄሱ ረዳቶች ናቸው፡፡ ራሳቸውን በንስሓ የመረመሩና ያጸዱ ምእመናን ስጋውን ደሙን መቀበል ይችላሉ፡፡ ራሳቸውን በንስሓ ያላዘጋጁ ግን ቢቀበሉ እዳ ይሆንባቸዋል፡፡1 ቆሮ 1128-29 ዮሓ.ኣፈ/ወርቅ ቅዳሴ፡፡

ክህነት

ክህነት- የቤተክርስቲያን ከፍተኛው መንፈሳዊ ማእርግ ነው፡፡ክህነት መፅሃፍ ቅዱሳዊ መሠረት ነው፡፡(ማቴ 281920፡፡ኤፌ 411፡፡የሐዋ.ሥራ 2820)፡፡

በቤተክርስቲያናችን የክህነት ማእርጋን ሦሥት ናቸው፡፡ እነርሱም ዲቁና፣ ቅስናና ጵጵስና ናቸው፡፡

        1. ዲያቆን

. ከማግባቱ በፊት ዲቁና ይሾማል

. ኣግብቶ ወይም መንኩሶ የቅስና ማእርግ ይቀበላል

. የቄስና የጳጳስ ረዳት ነው፡፡

. የሚሾመው በጳጳስ ነው፡፡

. በቤተክርስቲያናችን ከሙሉ የድቁና ማእርግ በፊት ለተልእኮ የሚያበቁ ሦስት መዓርጋት የሚሰጡ በኣንብሮተ እድ ሳይሆን በቃለ ቡራኬ ብቻ ነው፡፡

. ዲያቆናት በኣንብሮተ እድ ብቻ ይሾማሉ

. ሥልጣነ ክህነት ለመቀበል ዋጋ አይሰጥም፡፡የሐዋ.ስራ 818-26

. ክህነት በዘር ሐረግ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ጥሪና በቤተክርስቲያን ቀኖና ነው፡፡

         2. ቄስ

ዲያቆኑ ካገባ ወይንም ከመነኮሰ የቅስና ስልጣን ይቀበላል፡፡ ኣገልግሎቱ ስልጣነ ክህነት ከመስጠት ሜሮን ከማዘጋጀት ኣዲስ ቤተክርስቲያንና ኣዲስ መንበር ኣዲስ ፅላትና ሌሎችንም ኣዳዲስ ንዋየ ቅዱሳት ከመባረክ በቀር ሌላው ሁሉ ይፈጽማል፡፡ በድንግልና የቀሰሰ ከሆነ  ወደ ጵጵስና ማእረግ መድረስ ይችላል ባለ ህግ ከሆነ ግን በዚህኛው ማዕርግ ብቻ ይወሰናል፡፡ ይህም በኣብሮተ እድና  ብንፍሃት በጳጳስ ይሾማል ፡፡

           3. ጳጳስ (ኤጲስ ቆጶስ) 

ኤጲስ ቆጰስነት የሚሾመው በድንግልና የሞነኮሰ ካህን ነው፡፡ የሚሾመው በመላ የሲኖዶስ ኣባላት ነው፡፡ በችግር ጊዜ ግን ከሁለት ባላነሱ ኤጲስ ቆጰሳት በአንብሮተ እድና በንፍሓት ይሾማል፡፡ ኣገልግሎቱም ሚስጥራትን ከመፈፀም ጋር ጠቅላላ የቤተክርስትያን መሪና ጠባቂ ነው፡፡ እነዚህ ማእርጋት የሚቀበሉ ሁሉ የሚያሟሏቸው ግዴታዎች ኣሏቸው፡፡

. ጤንንነት ያላቸው 

. ሃይማኖታቸውን ለማስፋፋት በቂ ትምህርት ያላቸው

. በጠባይ የተመሰገኑ መሆን ኣለባቸው

. ወደ ማእርገ ክህነት የሚቀርቡ ሁሉ በቤተክርስትያናችን ስርኣት ወንዶች ብቻ ናቸው፡፡ 

ክህነት ኣይደገምም ወይም ኣታደስም በድጋሚ ክህንት የሚቀበል ወይም የሚሰጥ ሁሉቱም ክህንታቸው ይሻራሉ (የሓዋርያ ቀኖና 68)፡፡ ክርስቶስ ለቤተክርስትያኑ የተወሰኑ ሰዎችን ለከህነት መርጧል፡፡ (ሉቃ 61213፡፡ዮሓ 2019-25)፡፡ ለሌላ ያልተሰጠ ልዩ ስልጣንም ተሰጥቷቸዋል (ማቴ 1818)፡፡ በእርገት ሲሰናበታቸው እስከ አለም ፍፃሜ እንደማይለያቸው ቃል ገብቶላቸዋል፡፡(ማቴ 2820)፡፡ ሲያርግም ጠቅላላ ማእርገ ክህነትን ሾሟቸው ኣረገ፡፡(ሉቃ 2451)፡፡

ከሓዋርያ ኣንድነት ከወጣው በይሁዳ ምትክ ለመምረጥ በሲኖደስ ተሰብስበው ለቤተክርስትያን ኣገልግላት ማትያስን መምረጣቸው የሓዋርያት ኣገልግሎት ከሌላው ህዝባዊ አገልግሎት የተለየ መሆኑን ያሳያል፡፡(የሓዋ.ሥራ 115-26)፡፡

 

ተክሊል

የክርስትያኖች ጋብቻ በቤተክርስትያ ምስክርነት የሚፈፀም ጸጋ መንፈስ ቅዱስንም የሚያሰጥ ስለሆነ ከሰባቱ ሚስጥራት ኣንዱ ነው፡፡ ጋብቻ መጽሓፍ ቅድሳዊ መሰረት ኣለው፡፡(ዘፍ127-28፡፡218፣ማቴ194-6) በቤተክርስትያናችን ቀኖና መሰረት ክርስትያናዊ ጋብቻ ከመፈፀሙ በፊት የሚከተሉት ግዴታዎች መሟላት ኣለባቸው፡

 

       . ጸጋ መንፈስ ቅዱስን በእኩልነት የሚቀበሉ ስለሆኑ ሁሉም ክርስትያን መሆን ኣለባቸው፡፡

       . ሁለቱም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ኣባላት መሆን ኣለባቸው፡፡ ካልሆኑ  ግን ጋብቻው ከመፈጸሙ በፊት የቤተክርስትያናችን ኣባል ሊሆኑ ግዴታ ነው፡፡

       . ከጋብቻ በፊት ስጋዊ ግንኙነት ኣይፈቀድም፡፡

       . ለጋብቻው ሁለቱም ፍቃደኞች መሆን ኣለባቸው፡፡

       . በቤተሰብ መካከል የስጋዊ ሆነ የመንፈሳዊ ተዘምዶ ገደብ በጋብቻ እንዳይፈርስ እስከ ሰባት ትውልድ ድርስ መከበር ኣለበት፡፡ (ዘሌ 186-21፣ዘዳ73-4)

       . በሞት በዝሙት ካልሆነ በቀር ከሁለቱ ኣንዱ ተለይቶ ማግባት ኣይችልም፡፡(ማቴ 1969)፡፡

       . የክርስትያኖች ጋብቻ የክርስቶስና የቤተክርስትያን ኣንድነት ስለሆነ ኣይፍርስም፡፡(ኣፌ 532)

     . የተክሊልን ምሥጢር የሚፈፅሙ ጳጳሳትና ቀሳውስት ናቸው፡፡

        . ተክሊል ያለ ስጋወ ደሙ ኣይፈፀምም፡፡(ፍት.መን 24899)

        . በጋብቻ ጊዜ የወላጆች ፍቃድ መጨመር ኣለበት፡፡

ንስሓ

ንስሓ -መጸጸት መመለስ ከሃጥያት መንጻት ማለት ነው፡፡ክርስትያኖች በጥምቀት እንደገና የተወለዱ ቢሆኑም ሰው ሆኖ ወደ ሃጥያት ማዘንበል የማይቀር ነውና እያንዳዱ ክርስትያን መምህረ ንስሃ ሊኖረው ይገባል፡፡ ክርስትያኖች ወደ መምህረ ንስሃ እየሄዱ ሃጥያታቸው ይናዘዛሉ፡፡ዘሌ1431 ማቴ 84፡፡ ኤጲፋንዮስ ሃይማኖተ ኣበው ምዕ 59 20 ወደ እግዚኣብሔር ለመመለስ ያደረጉት ሙከራና ሓጥያታቸውንም መናዘዛቸው ጸጋ እግዚኣብሔርን ያሰጣቸዋል፡፡ ሥጋወ ደሙ ተቀብለው ወደ ቀደመው ክብራቸው ይግባሉ፡፡

 

ኑዛዜ መቀበልና ማስተሠረይ የሚገባቸው ጳጳሳትና ቀሳውስት ብቻ ናቸው፡፡ ንስሃ መንፈስ ቅዱሳዊ መሰረት ኣለው፡፡ (ማቴ 84 1619)፡፡ ንስሓ ተነሳሒው በመምህረ ንስሐው ፊት ቀርቦ ሃጢአቱን በመናዘዝ የሚያፈሰው እንባ የሃጢአቱን ክብደት እያስታወሰ የሚያሳየው ጭንቀት በመንፈስ ቅዱስ እንደገና እንዲታደስ ያደርገዋል፡፡(ቅዳሴ አትናቴዎስ)፡፡ ንስሓ ከሚደጋገሙ ሚስጢራት ጋር የሚቆጠር ነው፡፡ ከነቢያት ጀምሮ የመጥምቁ ዮሃንስ፣የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና የተከታዮቹ የሃዋርያት ትምህርት ዋና ኣላማ ሰው ሁሉ በንስሓ እንዲመላለስና ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንዲገባመንግስተ ሰማያት  ቀርባለችና ንስሓ ግቡየሚል ነው፡፡ ዛሬም ቤተክርስቲያናችን ስለ ንስሓ የምታስተምረው ይህንኑ መሰረት ኣድርጋ ነው፡፡(ዘካ 13 ማቴ 31-2417)

 

ቀንዲል

ቀንዲል- ቤተክርስቲያናችን ከምትገለገልባቸው ሰባት ምሥጢራት ኣንዱ ነው፡፡ ይህም ምሥጢረ ቀንዲል ለበሽተኞች የሚቀባ ነው፡፡ ቀንዲል መፅሃፍ ቅዱሳዊ መሰረት ኣለው፡-(ማር 613 ያዕ 513-15)፡፡ ቤተክርስቲያናችን የቀንዲል መድሓኒትነት ለስጋ ብቻ ሳይሆን ለነፍስም ስለሆነ በሃጢኣት ደዌ ለተያዘ ቀንዲል ይደረግለታል፡፡ የቀንዲል ሚስጢር የሚፈፀመው በጳጳሳትና በቀሳውስት ነው፡፡

 

ሰባቱ ሚስጢራተ ቤተክርስቲያን ለእያንዳንዳቸው የሚፈፀም የእየራሳቸው የሆነ መፅሓፍ ፀሎትና የኣፈፃፀም ስርኣት ኣላቸው፡፡ ሁሉም ሚስጢራተ ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያኒቱ ስርኣተ ኣምልኮ ማስፈፀምያና የሃይማኖት መመሪያ ናቸው፡፡ እነዚህ ሚስጢራት ሁሉም በቤተክርስቲያን ይፈፀማሉ፡፡ ሆኖም እንደየሁኔታቸው በሌላ ቦታ ይፈፀማሉ ውግዘት የለበትም፡፡ የሁሉም ሚስጢራት ዋና ዓላማ ሰውን ለማዳን ነው፡፡ ምንጭ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርሰቲያን እና የዉጭ ግንኙነት፡፡

 

መደቦቻችን

No events

የመፅሓፍ ቅዱስ ጥቅስ

readings "  በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ልናመሰግን ግድ አለብን፥ እግዚአብሔር በመንፈስ መቀደስ እውነትንም በማመን ለመዳን እንደ በኵራት መርጦአችኋልና"   

              2ኛ ወደ ተሰሎን 2:13

በኣባ ሳሙኤል የቀረቡ መፃህፍትና ቪቺዲዎች

abb 1

ካባቶኣንደበት

stanthony"ለእግዚኣብሄር ከወንድምህ በላይ ውደደው ለወንድምህ ደሞ ከነፍስህ በላይ ውደደው"   ኣባ ይስሓቕ ሶርያዊ

ካባቶች ምክር

stanthony"ኣንዲት የክፋት ቃል ለመልካም ሰው ክፉ ታደርገዋለች፥ ኣንዲት መልካም ቃል ግን ለ ክፉ ሰው መልካም ታደርገዋለች።"    ኣባ መቃርዮስ 

saying fathers

stanthony"If then we have angels, let us be sober, as though we were in the presence of tutors; for there is a demon present also."   John Chryssostom

saying of fathers

stanthony"Let books be your dining table, / And you shall be full of delights. / Let them be your mattress,/And you shall sleep restful nights"   Ephraim the Syrian

 

              በነዚ ላይ በመጫን ይከተሉን

  twitter-logo-circular-OFFfacebThis email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

adress